ተመርቀው የወጡ ሠልጣኞቻችንን የሥራ እድል ለማመቻቸት የተዘጋጀ ነው።በዚሁ ፕሮግራም ዛሬ 45ሆቴሎች እና ሁለት አስጎብኚ ድርጅቶች ። ቅጥር እያካሄዱ ይገኛሉ:: ይምጡ! ይጎብኙ ፤ይዘግቡ !