ለምግብና መጠጥ ትምህርት ክፍል የሚያገለግል 500 ሺኅ ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ ለኢንስቲትዩታችን አበረከተ፡፡
የልማት ድርጅቱ ያመጣቸው የቁሳቁሶች 23 ዓይነት ሲሆኑ ለመማር ማስተማሩ ሥራ በዕጅጉ የሚያግዙ
መሆኑን የተቋማችን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ንብረቱን በተረከቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡የምግብና መጠጥ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ወርቁ በበኩላቸው ይህ ድጋፍ የተደረገላቸው ቁሳቁስ በዋናነት ለመማር ማስተማር ስራው አጋዥ የሚሆንና ሰልጣኞቻችን የተግባር ትምህርት በሚወስዱበት ወቅት እየሰሩ የሚማሩበት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ከቁሳቁሶቹ መካከል Chest Freezer, Coffee Grinder, Ice maker ይገኙበታል፡፡

Recent Comments