የካቲት 15/2014 ዓ ም ቤና ፀማይ ወረዳ ከአዲስ አበባ በ770 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ትገኛለች።በዚህ ከተማ አልዱባ ገበያ በሳምንት አንድ ቀን ማክሰኞ ይገበያያሉ ፤ ለግብይት ብቻ ሳይሆን ዘመድ ጥየቃና ወጣቶች ለመተጫጪያ እንደሚጠቀሙ አስጎብኚ አቶ ፍሬው እንድሪስ ተናግሯል።
በገበያው የቤና፣ ሐመርና ሐሪ ብሔሮች እንደሚገበያዩ አስጎብኚው ገልጸዋል አንዱን ብሔር ከሌላው የሚለየው በአለባበሳቸው እንደሆነ ተናግሯል።
Recent Comments