ለተቋሙ ሴት ባለሙያዎችና አሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ።
በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለሚገኙ ሴት ባለሙያዎች እና አሰልጣኞችላለፉት አራት ቀና ት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ።
ሴቶች ወደ አመራር እንዳይመጡ ማነቆ በሆኑ ጉዳዩች እንዲሁም ጥሩ ተግባቦት፣ እራስን ማብቃት እና ውሳኔ ሰጪነት በሚሉ አንኳር ርዕሶች ዙሪያ በተለያዩ አሰልጣኞች ስልጠናው ሲሰጥ ቆይቷል።
ሰልጣኞቹም ይህ ስልጠና ጊዜውን የጠበቀና አቅማችንን የሚያጎለብት ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ስልጠናውን ላዘጋጁ ሴቶችና ህጻናት ዳይሬክቶሬት እንዲሁም ለEASTRIP ፕሮጀክት አስተባባሪዎች ምስጋናም አቅርበዋል።
ትክክለኛ የኢንስቲትቱን መረጃዎችን ለማግኘት የኢንስቲትዩቱን
ፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/tticommunication ወይም
ቴልግራም https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት https://www.tti.edu.et/ ይጎብኙ

Recent Comments