ቱ .ማ. ኢ ሚያዝያ 9/2017 ዓ ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 12ኛውን የክህሎት ውድድር እና የእንግዳ ተቀባይነት ሳምንት እንዲሁም 4ኛው ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ሰልጣኞች በክላስተር ደረጃ እየተወዳደሩ ነው።ኢንስቲትዩቱ 12ኛው የክህሎትና የእንግዳ ተቀባይነት ሳምንት እንዲሁም 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር አካል ሲሆን ዘንድሮ “ብሩህ አዕምሮ ፤በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ቃል ይከበራል። ውድድሩ አራት ደረጃዎች እንዳሉት ባለፈው ተገልጿል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et


Recent Comments