መስከረም 10/2016 ዓ.ም በቱሪዝም እንዱስትሪ ውስጥ ገቢና ወጪን በመቆጣጠር የድርጅቶችን ትርፋማነት ለመጨመር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
የገቢ አስተዳደር (revenue management) ለድርጅቶች ያላቸውን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችና የሰው ሀይል ሀብት በዕቅድ ለመምራት የሚያስችል መሆኑን በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሆቴል ማኔጅመንት ከፍተኛ ኢንስትራክተር እና የዘርፉ ባለሙያ አቶ ግርማይ ረዳኢ ስልጠናውን ሲሰጡ ተናግረዋል።
Recent Comments