በሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ በስልጠና ፣ በጥናትና ምርምር እና የማማከር አገልግሎት በመስጠት ላለፉት 57 ዓመታት የተጓዘው ኢንስቲትዩታችን ግራንድ የአፍሪካ የተቋማት እና የአመራር ሽልማት ድርጅት በዳይመንድ ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል ለኢንስቲትዩቱ ማህበረሰብ፣ ለሰልጣኞቻችን፣ ለባለድርሻ አካላትና ለቱሪዝም ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል እንላችኋለን፡፡ ግራንድ የአፍሪካ የተቋማት የአመራርሽልማት ድርጅት ሥራችንን መዝናችሁ ውጤት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et


Recent Comments