ውድ ህይወታችሁን የሠጣችችሁ፣በእናንተ መስዋዕትነት ሀገር የገነባችሁ፣ ሀገር ያቆያችሁ፣
ውለታችሁን መመለስ ባንችል ከጎናችሁ መሆናችንን እና ደጀንነታችን ለማሳየት የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትና ገነት ሆቴል በአላጌ ግብርና ኮሌጅ ጊዜያዊ የማገገሚያ ማዕከል የምሳ ዝግጅት አደረጉ በምሳ ዝግጅቱ ለተሳተፉ ባለሙያዎች የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ ምስጋና አቅርበዋል።

Recent Comments