ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና ከሰመራ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር 10ኛውን የምርምር ኮንፈረንስ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ቱሪዝም ለሥራ ዕድል ፈጠራ በሚል ርዕስ እያካሄደ ነው።