የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሠራተኞች በታሪካዊው ልቼ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል ።
በዚህ ፕሮግራም አረንጓዴ አሻራችንን ከታሪካችን ጋር አዋህደን ለአየር የምናበቃበት ነው ።

ረዕቡ በ21 – 11 – 13 ጠዋት ከ2:30 – 3:00 በኢትዮጵያ ሬዲዮ ( FM 93.1 ) እንዲያደምጡ በአክብሮት ጋብዘናል ።