“ብሩህ አዕምሮዎች፤ በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሀሳብ ሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በክልል ደረጃ የሚካሄደው የቴክኖሎጂ ክህሎትና ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድርና አውደ_ርዕይ የፌዴራልና የክልል አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል። ሚያዚያ 18፤ 2017 ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ በሚከተሉት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይከታተሉን፡
በድረገጽ፡- http://mols.gov.et/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/MolsFDRE
ቴሌግራም፦ https://t.me/fdre_mols
ዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y
ቲክቶክ:- tiktok.com

Recent Comments