ቱ.ማ.ኢ ነሀሴ 24/2017ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ላለፉት 57 ዓመታት በሀገራችን የቱሪዝምና ሆስፒቲሊቲ ዘርፍ በስልጠና በጥናትና ምርምር፣ እንዲሁም ማማከር ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው።

እውቅናውን የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ሰጥቶታል።ይህ በቱሪዝምና ሆቴል ዘርፍ አበርክቶ ላላቸው ባለሙያዎችና ተቋማት እውቅና መስጠት መጀመሩ የሚያበረታታ ነው። ለተሰጠን ሽልማትም ከልብ እናመሰግናለን።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/