20 Jun 2025 በዛሬዉ እለት ከኢትዮጵያ አየርመንገድ እና ስካላይት ሆቴል ጋር በትብብር በምንሰራባቸዉ ጉዳዮች ዉይይት አድርገናል፡፡ በተለይም በኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች፣ በስልጠና፣ በተማሪዎች የስራ ላይ ልምምድ እና በመሳሰሉት ጉዳዮች መስራት እንደምንችል ተነጋግረናል፡፡
Recent Comments