ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ታህሳስ 17/ 2012 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የስልጠና ሁኔታን በሚመለከት የተቋሙ የበላይ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በተገኙበት ታህሳስ 16/2012 ዓ.ም በገነት ሆቴል ውይይት ተደርጓል፡፡ የአካዳሚክ ስራዎችን የመነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት አቶ ግሩም ግርማ የተቋሙ የስልጠና ተደራሽነት ማደጉ፣ የሶፍትዌር ብልሽት መስተካከሉ፣ ሃምሳ ስምንት የስልጠና ሞጁሎች መዘጋጀታቸው፣ ቀርቶ የነበረው የዲግሪ መርሐ ግብር መጀመሩና የጥናትና ምርምር ስራዎች ከባለፈው…
Read Moreሀገራችን የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ዛሬ ማለዳ ላይ ወደ ሕዋ በተሳካ ሁኔታ ልካለች፡፡ መላው የሀገራችን ሕዝቦችና ለዚህ ስኬት ከዓመታት በፊት እምነት ይዛችሁ ሌት ተቀን ስትለፉ የነበራችሁ ኢትዮጵያዊያን አመራሮችና ባለሙያዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! የሆቴልና ቱሪዝም። ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል አመራርና ሥራተኞች። የተሰማቸውን ደስታ ይገልፃሉ።
Read Moreሆ.ቱ.ማ.ኢ ታህሳስ 03/2012 በኢንስቲትዩቱ ቱሪዝም ትምህርት ክፍል የሚሰለጥኑ አዲስ ሰልጣኞች በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን እና ብሔራዊ ሙዚየምን ጎበኙ፡፡ ጉብኝቱን የሚመሩት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል መምህራን ለሰልጣኞቹ በከተማዋ የሚገኙ ባህላዊ፣ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን አስጎብኝተዋል፡፡ አንዳንድ ሰልጣኞች ከጉብኙቱ በኋላ እንደገለጹት ጉብኝቱ ለቀጣይ ትምህርታቸው በጣም እንደሚጠቅምና ስለሃገራቸው ቀደም ያለ ታሪክ ለማወቅ እድል እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል፡፡ በቀጣይ ቀናት ከአዲስ አበባ…
Read Moreበዚህ ለሁሉም ሰው ክፍት በሆነው ፕሮግራም ላይ ከ200 በላይ ሆቴሎችና በዘርፉ የተሰማሩ በርካታ አገልግሎት ሰጪዎችና አቅራቢዎች ይሳተፉበታል፤ ሰራተኞችን ይመላምላሉ፤ ሲቪዎችን ይቀበላሉ፤ ራሳቸውን ያስተዋውቁበታል፤ ትስስርም ይፈጥሩበታል። እርሶም ሰኞ ሕዳር 29, ከቀኑ 8:30 እስከ ምሽቱ 12:00 እንዲሁም ማክሰኞ ሕዳር 30 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 በሚካሄደ በዚህ ዝግጅት ላይ ተገኝተው ትስስር ይፍጠሩ፤ ያመልክቱ፤ ባለ ስራ ለመሆን አጋጣሚውን…
Read Moreለምግብና መጠጥ ትምህርት ክፍል የሚያገለግል 500 ሺኅ ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ ለኢንስቲትዩታችን አበረከተ፡፡ የልማት ድርጅቱ ያመጣቸው የቁሳቁሶች 23 ዓይነት ሲሆኑ ለመማር ማስተማሩ ሥራ በዕጅጉ የሚያግዙ መሆኑን የተቋማችን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ንብረቱን በተረከቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡የምግብና መጠጥ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ወርቁ በበኩላቸው ይህ ድጋፍ የተደረገላቸው ቁሳቁስ በዋናነት ለመማር ማስተማር ስራው አጋዥ የሚሆንና ሰልጣኞቻችን…
Read Moreበጣሊያን አገር የታወቁ ሼፎች ለተቋማችን ፤ የፔስትሪና ፎሬን ዲሽ የ2ኛ ዓመት ሰልጣኞች የጣሊያን ሀገር ባህላዊ ምግብ አሰራር ስልጠና ትናንት በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ በተደረገ ውድድር ተጠናቀቀ፡፡ ውድድሩ በሥልጠናው ተሳታፊ ከነበሩት12 ሰልጣኞች መካከል ስምንቱ ለውድድር የቀረቡ ሲሆን በሁለት ቡድን ተከፍለው ኦሪቼቴ (ORECCHIETTE) እና ሪዞቶ ( RISOTTO ) የተባሉ የጣሊያን ምግቦችን ሰርተዋል፡፡ ዳኞቹ ከማማሚያ ሪስቶራንት፣ ጉስቶ ሪስቶራንት እና…
Read Moreየልዑካን ቡድኑ ኢንስቲትዩቱን በጎበኙት የካርሎስ ኢንተርናሽናል ፐብሊክ ቻርተር ስኩል ዳይሬክተር አሊሰን ኮኮሮስ ባዩት ነገር ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱን የተግባር ስልጠና ክፍሎች ፣የእንግዳ አቀባበልና የምግብ ዝግጅት ክፍል ጎብኝተዋል፡፡ ከተቋሙ ጋር ለሚኖረን ግንኙነትና ለቀጣይ ሥራዎች የሚረዱ የመረጃ ልውውጥም ተደርጓል፡፡ ካርሎስ ሮዛሪዮ ኢንተርናሽናል ስኩል በአሜሪካን አገር ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ 50 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለጎልማሶች ለሆስፒታሊቲ ኢንደስትሪ…
Read Moreከአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ ከ70 የሚበልጡ ሉዑካን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለንግድ ለኢንቨስትመንትና ለትምህርት ከመጡ ልዑካን ቡድንን አባላት የካርሎስ ሮዛሪዮ ኢንተርናሽናል ፐብሊክ ቻርተር ትምህርት ቤት አንዱ ሲሆን ከዚህ ትምህርትቤት ጋር በርካታ ግንኙነቶችን ለማድረግ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ በትምህርት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አሊሰን ኮኮሮስ እና በዲሲ ከተማ ከንቲባ ሙሪየል ባውዘር እንዲሁም በዋና ዳይሬክተራችን ወ/ሮ አስቴር…
Read Moreሆ.ቱ.ስ.ማ.ኢ ጥቅምት 27/28 /2012 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከዘጠኙ ክልሎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደር በሆቴልና ቱሪዝም ስልጠና ለመውሰድ ፍላጎት ከነበራቸው ሰልጣኞች መስፈርቱን ያሟሉ ከ500 በላይ የቀን መርሃ ግብር ሰልጣኞች የተቋም ትውውቅ አካሄደ፡፡ በትውውቅ ፕሮግራሙ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ ዘንድሮ የተቀበልናቸው ሰልጣኞች በተቋሙ ታሪክ 51ኛ መሆናቸውንና የሆስፒታሊቲ ኢንደስትሪ 50 ዓመታትን በብቃት ያሰለጠነ…
Read More
Recent Comments