ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ መጋቢት 17/2011 ዓ.ም ለሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና እርዳታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና እርዳታ ሰዎች በየትኛውም አጋጣሚ የሚደርስባቸው አደጋ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል ወደ ሀኪም ቤት ሂደው ተገቢውን ህክምና እስኪያገኙ ድረስ የሚሰጠ ጊዜያዊ ህክምና ነው፡፡ ስልጠናውን የሰጡት ሲስተር ምኞት አበበ እንደገለጹት የዚህ ስልጠና ዋና ዓላማ ሰዎች የሚያጋጥማቸውን አደጋ…
Read Moreየሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሰልጣኞችና ሰራተኞች 43ኛውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) “የላቀ ትኩረትና ቁርጠኝነት ለሴቶች ሁለንትናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት” በሚል መሪ ቃል በገነት ሆቴል አከበሩ፡፡ በዓሉ በአገራችን ለ43ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ108ኛ ጊዜ የሚከበር ሲሆን በዋነኝነት በሴቶች ላይ ይደርስ የነበረውን ጭቆና ለማስወገድ የተደረገውን ሁለንትናዊ እንቅስቃሴና ውጤት ከመዘከር ባለፈ ሴቶች ከነበረባቸው ጭቆና ተላቀው…
Read MoreCatering and Tourism Training Institute cordially invites academicians, researchers, policy makers, practitioners and consultants to submit research papers. የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልኛ ኢንስቲትዩት 8ኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ የጥናት ጽሁፎች ማቅረብ ለሚችሉ ተመራማሪዎችና ተቋማት ጥሪ አቀረበ፡፡
Read Moreየካቲት 22/2011 ዓ.ም ለሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልኛ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የተቀናጀ የመንግስት ፋይናንስ አሰራር መረጃ ስርዓት (Integrated Financial Management Information System (IFMIS)) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የተቀናጀ የመንግስት ፋይናንስ አሰራር መረጃ ስርዓት (IFMIS) በፌደራል መንግስትና በአንዳንድ ክልል ቢሮዎች ከዛሬ አስር ዓመት በፊት ጀምሮ በሙከራ ትግበራውን የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከ90 በላይ ተቋማት የፋይናንስ፣ የበጀት አሰራርን…
Read More
Recent Comments