በተቋሙ የትምህርት አሰጣጥና የትምህርት ጥራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ፡፡

ሚያዚያ 11/2011ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ መሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የአካዳሚክና ምርምር ዘርፍ በተቋሙ የትምህርት አሰጣጥና የትምህርት ጥራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ፡፡ ውይይቱን የተቋሙ አካዳሚክና ምርምር ዲን አቶ ግሩም ግርማ የመሩት ሲሆን የተቋሙ መምህራን በሃገሪቱ ካሉ ሌሎች መምህራን ከቤትና ከሌሎች ከጥቅማጥቅምጋር በተያያዘ ተጠቃሚ አይደለንም የሚልና ሌሎች ተቋማዊ የሆኑ በዘርፉ 50 ዓመታትን እንዳስቆጠረ አንጋፋ ተቋም አሁን ያለንበትን ሁኔታ ምን…

Read More

በኢንስቲትዩቱ በዳቦ፣ኬክና ጣፋጭ ምግቦች ዝግጅት የደረጃ ሶስት መደበኛ ሰልጣኞች ስልጠናቸውን አጠናቀቁ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ሚያዚያ 8 / 2011 ዓ.ም በማጠቃለያው የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር፣ ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከሆቴል ባለንብረቶች ማህበርና ከሆቴል ባለሙያዎች ማህበር የተገኙ አከላት ሰልጣኞች ያዘጋጁትን ኬክ ቆርሰው ለሰልጣኞቹም መልካም የስራ ጊዜ ተመኝተዋል፡፡

Read More

ለችግር ተጋላጭ የሆኑ 50 ሴቶችን ለመጀመሪያ ዙር በቤት አያያዝና በምግብ ዝግጅት ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡

ለችግር ተጋላጭ የሆኑ 50 ሴቶችን ለመጀመሪያ ዙር በቤት አያያዝና በምግብ ዝግጅት ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡ ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ሚያዚያ 8/2011 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልኛ ኢንስቲትዩት ከቂርቆስ ክ/ከተማ ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በወረዳ 11 ውስጥ የሚገኙ ለችግር ተጋላጭ የሆኑ 50 ሴቶችን ለመጀመሪያ ዙር በቤት አያያዝና በምግብ ዝግጅት የተግባር ስልጠና በመስጠት ያለባቸውን የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል…

Read More

በኢንስቲትዩቱ በደቦ፣ኬክና ጣፋጭ ምግቦች ዝግጅት የደረጃ ሶስት የማታ መርሀግብር ሰልጣኞች ስልጠናቸውን አጠናቀቁ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ መጋቢት 27 / 2011 ዓ.ም በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በደቦ፣ኬክና ጣፋጭ ምግቦች ዝግጅት በደረጃ ሶስት በማታ መርሀግብር ሲከታተሉ የነበሩ ሰልጣኞች ስልጠናቸውን አጠናቀቁ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የምግብና መጠጥ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ወርቁ እንደገለጹት ሰልጣኞቹ በሙያ መስኩ አስፈላጊውን እውቀትና ክህሎት እንዲያገኙ ለማድረግ ከፍተኛ ርብርብ መደረጉን ገልጸውን በእለቱ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ…

Read More

የኢንስቲተዩቱ የአንድ ዓመት ጉዞ ተገመገመ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ መጋቢት 27/ 2011 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች “ከመጋቢት እስከ መጋቢት” የተቋሙን የአንድ ዓመት ጉዞ አስመልክቶ መጋቢት 26/2011 ዓ.ም በገነት ሆቴል ውይይት አካሄዱ፡፡ በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አሰቴር ዳዊት ተቋሙን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር በየደረጃዉ የሚገኙ ሠራተኞች የበኩላቸውን ድርሻ በንቃትና በትጋት በጋራ ተባብሮ መስራት አለባቸው ብለዋል፡፡ ለተቋሙ…

Read More