በሆቴል እና የቱሪዝም ዘርፍ የአገልግሎት አሰጣጥ የዩኒቨርስቲ ኢንዱስትሪ ትስስር ለማጠናከር የሚያስችልየውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።

ግንቦት 8/2011 ዓ.ም በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ሀይል የሚመራበትንና የተቀናጀ አግልግሎት መስጠት የሚቻልበትን መንገድ መፍጠር ታሳቢ ያደረገ የውይይት መድረኩ ላይ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፉት የኢፌዲሪ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው እንደገለፁት በየትኛውም መስክ የተሰለፈ አካል ስለሚያከናውነው ተግባር በቂ እውቀት እና ክህሎት ይዞ ወደ ተግባር መግባት ካልተቻለ በዘላቂነት ውጤታማ ሆኖ መቀጠል አዳጋች እንደሚያደርገው ገልፀዋል። አያይዘውም…

Read More

የሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅት የሰራተኞች የማነቃቀያ መርሐግብር ተደረገ ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ግንቦት 07/2011 ዓ.ምየሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅትን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫና የማነቃቀያ መርሐግብር ተደረገ፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢንስቲትቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ የበዓል ዝግጅቱ ዓላማ ስኬት ሁሉም ባለድርሻ አካላት፣ ሰራተኞችና አጠቃላይ የተቋሙ ማህበረሰብ ከምንጊዜውም በላይ ጠንክሮ በመስራት ለኢንስቲትዩቱ ቀጣይ እድገት አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጥሪያቸውን አስተላልፏል፡፡ የዝግጅቱ…

Read More

በሆቴል ሙያ ተመርቀው ወደ ስራ ያልገቡ ባለሙያዎቸ የማነቃቀያ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡

በሆቴል ሙያ ተመርቀው ወደ ስራ ያልገቡ ባለሙያዎቸ የማነቃቀያ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡ ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ግንቦት 02 /2011 ዓ.ም የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በጋራ በመሆን በተለያየ ጊዜ በሆቴል ዘርፍ ለተመረቁ ስራ ፈላጊዎች የአጭር ግዜ ስልጠና በመስጠት የስራ እድል የሚያገኙበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተጀመረ፡፡ ተመራቂዎቹ ከሁሉም የሀገራችን ክፍሎች ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን አምስት…

Read More

በሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ተመራማሪዎች እየተሰራ ባለው ሀገራዊ ጥናት ግምገማ ተደረገ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ግንቦት 02 /2011 ዓ.ም በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተመራማሪዎች በሰሜን ኢትዮጵያና በደቡብ ኦሞ ዞን አካባቢዎች ቱሪዝም ዘርፍ ላይ እየተሰራ ባለው ሁለት ሀገራዊ ጥናት ላይ የመጀመሪያ ዙር ግምገማ ተደረገ፡፡ የምርምርና ማማከር አገልግሎት ክፍል ኃላፊ አቶ ማዘንጊያ ሺመልስ እንዳሉት የምርምር ስራው እንደ ሀገር በዘርፉ የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ እንዲቻል ለፖሊሲ ዝግጅት ግብዓት ይሆናል፣ ተቋሙም የተሰጠውን የምርምርና…

Read More

የኢንስቲትዩቱን የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ግንቦት 01/2011 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለመማር ማስተማር ሂደትና ለተመራማሪዎች በቂ ክምችት እንዲኖር ለማድረግ የቤተመጽሐፍቱን አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ የቤተመጽሐፍት ኃላፊ አቶ ይሄነው አንማው ገለጹ፡፡ ኃላፊው አቶ ይሄነው እንዳሉት በኢንስቲትቱ በቤተ መጽሀፍቱ የኢ-ላይብረሪ አገልግሎቶችን ለመጀመር የኢንተርኔት ዝርጋታና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች አየተሟሉ መሆኑን ገልጸው አጋዥ መጽሐፍትን ለማከማቸት በተሰራው ስራ በሃርድና በሶፍት ከፒ…

Read More

የሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅት የማነቃቀያ መርሐግብር ተጀመረ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ግንቦት 01/2011 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅትን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የግንዛቤ ማስጨበጫና የማነቃቀያ መርሐግብር ተጀምሯል፡፡ የ50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅት ዋና ዓላማ የማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱን ሀምሳ ዓመት ጉዞን አስመልክቶ በስልጠና ዘርፉ ያጋጠሙ ችግሮችን በመለየት የቀጣይ ስራ አቅጣጫ ግብዓት ለማሰባሰብ መሆኑን የኢንስቲትቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ገልጸዋል፡፡…

Read More

በቤት አያያዝና በምግብ ዝግጅት ዘርፍ ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ 50 ሴቶች ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ሚያዚያ 25/2011 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከቂርቆስ ክ/ከተማ ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በወረዳ 11 ውስጥ የሚገኙ ለችግር ተጋላጭ የሆኑ 50 ሴቶችን ያለባቸውን የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል የመጀመሪያ ዙር በቤት አያያዝና በምግብ ዝግጅት ለ15 ቀናት የንድፈ ሃሳብና የተግባር ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን ሲከታተሉ የነበሩ ሰልጣኞችም ከስልጠናው ጥሩ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ገልጸው ስልጠና…

Read More

አዲስ የተሾሙ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከተቋሙ ማኔጅመንት አባላት ጋር ትውውቅ አደረጉ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ሚያዝያ 17/ 2011 ዓ.ም ለሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት አዲስ የተሾሙት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ ከተቋሙ ማኔጅመንት አባላት ጋር ትውውቅ አደረጉ፡፡ በተውውቁ ወቅት የተቋሙን 50ኛ ዓመት የወርቅ እዩበልዩ በዓልን ለማክበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት በሚመለከት በአቶ ይታሰብ ስዩም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡

Read More