የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች፣መምህራንና ሰልጣኞች ቦሌ አትላስና የአውሮፓ ህብረት አካባቢ ችግኞችን ተከሉ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች፣መምህራንና ሰልጣኞች “እኛ ለትውልድ ችግኝ እንጂ ችግርን አናወርስም!” በሚል መሪ ቃል ከሀያ ሺህ በላይ የሚሆኑ ችግኞችን ቦሌ አትላስና የአውሮፓ ህብረት አካባቢ ተከሉ፡፡ በመሃግብሩ ላይ የተገኙት የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጥላሁን ችግን መትከል ለሀገራችን ኢኮኖሚ ትልቅ ድርሻ አለው፣ የኢንስቲትዩቱ ማህበረሰብም ችግኞችን በመንከባከብ ለቀጣይ ትውልድ ማሸጋገር…

Read More