ኢንስቲትዩቱ ለመምህራን የመስክ የተግባር ስልጠና ሰጥቷል፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ መስከረም 08/ 2012 ዓ.ም ተግባርን መሰረት ያደረገ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቱሪዝም መምህራን የመስክ የተግባር ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በሆቴልና ቱሪዝም የትምህርት መስክ የስልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ፤ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ለማድረግ የመምህራን እውቀትና ክህሎት እንዲዳብር እንዲሁም አስፈላጊው የመማር ማስተማር ግብዓቶችን ማሟላት ለነገ የሚባል አይደለም፡፡ ስለሆነም ኢንስቲትዩቱም አስፈላጊ የስልጠና ግብዓቶችን ከማሟላት ጎን ለጎን የመምህራንን አቅም ለማጎልበት በክረምቱ…

Read More

አስ አሌ ሀይቅ

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ መስከረም 07/2012 አስ አሌ ሀይቅ የጨው ሜዳ በመባል ይታወቃል። 1200 ስኩዌር ኪሎሜትር በጨው የተሸፈነ ነው። ይህ ቦታ ከባህር ወለል በታች 116 ሜትር ጥልቀት ሲኖረው ይህም በዓለም ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንዲገኝ አስችሎታል። ኢትዮጵያን የተቃርኖ ምድር እንድትሰኝ ካስቻሏት ምክንያቶች መካከል አንዱ የዚህ ቦታ መገኛ መሆኗ ነው። ማለትም በከፍታ ደረጃ ራስ ዳሸን 4543 ሜትር ከባህር ወለል በላይ…

Read More

የሆቴልና ቱሪ ዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቱሪዝም ክፍል መምህራን አቅማቸውን ለማጎልበት በዝዋይ ሀይቅ ላይ ጉብኝት አደረጉ፡፡

ሆ.ቱ.ማ.ኢ መስከረም 02/2012 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቱሪዝም ክፍል መምህራን ለአቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዝዋይ ሀይቅ ላይ ጉብኝት አደረጉ፡፡ የመስክ ስልጠናው አስተባባሪና የቱሪዝም ትምህርት ክፍል ኃላፊ አቶ ኪዳኔ ገረሱ እንደገለጹት ጉብኝቱ በዝዋይ ሀይቅ ላይ የተለያዩ የአዕዋፋት ዝሪያዎችና ሎሎችም ለቱሪስት መስህቦች የሚገኙ በመሆኑ መምህራኑ በአካባቢው ላይ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን በማጥናት በቀጣይ ለሰልጣኞች በቂ ስልጠና ለመስጠት እንደሚያግዝ…

Read More

ጥንታዊቷ ከተማ ሀረር

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ነሐሴ 28/2011 ዓ.ም በሀገራችን የምስራቁ ክፍል ከአዲስ አበባ በ526 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ሐረር 343.2 ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ያላት በርካታ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦችን ያቀፈች ጥንታዊት ከተማ ናት። በሀረሪ አደርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ አማርኛ ፣ ትግርኛ፣ ጉራጌኛ እና ሱማሌኛ ቋንቋዎች ይነገሩባታል። ሀረር በቀደምት ታሪካዊና ጥንታዊ የስልጣኔ ከተማነቷም ትጠቀሳለች። በከተማዋ ውስጥ በሚገኘው የጁገል ግንብ ውስጥ…

Read More

የ1ኛው የሀገር አቀፍ የሆቴል እና ቱሪዝም ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ነሐሴ 28/2011 ዓ.ም የኢፌዲሪ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሆቴል እና መሰል አገልግሎት ሰጪ አሰሪዎች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የአንደኛው የሀገር አቀፍ የሆቴል እና ቱሪዝም ኮንፍረንስ ዛሬ ሸራተን አዲስ ሲጀመር ተገኝተው መልዕክ ያስተላፉት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር አቶ ደመቆ መኮንን እንደገለፁት “መንግስት በጀመረው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ውስጥ የቱሪዝም ዘርፉ አንዱ ነው፡፡ በተለይም…

Read More

በባሌ ዞን መደ ወላቡ ወረዳ አዲስ የዋሻ ቅርስ ተገኘ

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ነሐሴ 28/2011 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን መደ ወላቡ ወረዳ አዲስ የዋሻ ቅርስ መገኘቱ ተገለፀ። ዋሻው በመደ ወላቡ ወረዳ ሊቂምሳ ቦኮሬ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዋጫራ ሀይቅ በመባል በሚጠራ አካባቢ መገኘቱ ነው የተነገረው። አዲስ የተገኘው ዋሻ “መነ ዋቃ (የእግዜር ቤት)” በመባል እንደሚታወቅም ዋሻውን በጥናት ያገኘው የመደ ወላቡ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ከመደ ወላቡ…

Read More