የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት UNDP

ለምግብና መጠጥ ትምህርት ክፍል የሚያገለግል 500 ሺኅ ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ ለኢንስቲትዩታችን አበረከተ፡፡ የልማት ድርጅቱ ያመጣቸው የቁሳቁሶች 23 ዓይነት ሲሆኑ ለመማር ማስተማሩ ሥራ በዕጅጉ የሚያግዙ መሆኑን የተቋማችን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ንብረቱን በተረከቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡የምግብና መጠጥ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ወርቁ በበኩላቸው ይህ ድጋፍ የተደረገላቸው ቁሳቁስ በዋናነት ለመማር ማስተማር ስራው አጋዥ የሚሆንና ሰልጣኞቻችን…

Read More

የኢጣሊያ የባህላዊ ምግብ ሳምንትን አስመልክቶ

በጣሊያን አገር የታወቁ ሼፎች ለተቋማችን ፤ የፔስትሪና ፎሬን ዲሽ የ2ኛ ዓመት ሰልጣኞች የጣሊያን ሀገር ባህላዊ ምግብ አሰራር ስልጠና ትናንት በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ በተደረገ ውድድር ተጠናቀቀ፡፡ ውድድሩ በሥልጠናው ተሳታፊ ከነበሩት12 ሰልጣኞች መካከል ስምንቱ ለውድድር የቀረቡ ሲሆን በሁለት ቡድን ተከፍለው ኦሪቼቴ (ORECCHIETTE) እና ሪዞቶ ( RISOTTO ) የተባሉ የጣሊያን ምግቦችን ሰርተዋል፡፡ ዳኞቹ ከማማሚያ ሪስቶራንት፣ ጉስቶ ሪስቶራንት እና…

Read More

የካርሎስ ሮዛሪዮ ኢንተርናሽናል ፐብሊክ ቻርተር ስኩል ዋና ዳይሬክተር ፣ የቦርድ አባልና የተማሪዎች ካውንስል አስተባባሪ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡

የልዑካን ቡድኑ ኢንስቲትዩቱን በጎበኙት የካርሎስ ኢንተርናሽናል ፐብሊክ ቻርተር ስኩል ዳይሬክተር አሊሰን ኮኮሮስ ባዩት ነገር ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱን የተግባር ስልጠና ክፍሎች ፣የእንግዳ አቀባበልና የምግብ ዝግጅት ክፍል ጎብኝተዋል፡፡ ከተቋሙ ጋር ለሚኖረን ግንኙነትና ለቀጣይ ሥራዎች የሚረዱ የመረጃ ልውውጥም ተደርጓል፡፡ ካርሎስ ሮዛሪዮ ኢንተርናሽናል ስኩል በአሜሪካን አገር ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ 50 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለጎልማሶች ለሆስፒታሊቲ ኢንደስትሪ…

Read More

የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማስልጠኛ ኢንስትቲዩት ከአሜሪካው የካርሎስ ሮዛሪዮ ኢንተርናሽናል ፐብሊክ ቻርተር ትምህርት ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ከአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ ከ70 የሚበልጡ ሉዑካን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለንግድ ለኢንቨስትመንትና ለትምህርት ከመጡ ልዑካን ቡድንን አባላት የካርሎስ ሮዛሪዮ ኢንተርናሽናል ፐብሊክ ቻርተር ትምህርት ቤት አንዱ ሲሆን ከዚህ ትምህርትቤት ጋር በርካታ ግንኙነቶችን ለማድረግ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ በትምህርት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አሊሰን ኮኮሮስ እና በዲሲ ከተማ ከንቲባ ሙሪየል ባውዘር እንዲሁም በዋና ዳይሬክተራችን ወ/ሮ አስቴር…

Read More

የአዲስ ሰልጣኞች ትውውቅ አካሄደ

ሆ.ቱ.ስ.ማ.ኢ ጥቅምት 27/28 /2012 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከዘጠኙ ክልሎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደር በሆቴልና ቱሪዝም ስልጠና ለመውሰድ ፍላጎት ከነበራቸው ሰልጣኞች መስፈርቱን ያሟሉ ከ500 በላይ የቀን መርሃ ግብር ሰልጣኞች የተቋም ትውውቅ አካሄደ፡፡ በትውውቅ ፕሮግራሙ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ ዘንድሮ የተቀበልናቸው ሰልጣኞች በተቋሙ ታሪክ 51ኛ መሆናቸውንና የሆስፒታሊቲ ኢንደስትሪ 50 ዓመታትን በብቃት ያሰለጠነ…

Read More