የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠና ሂደት በተሻለ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ታህሳስ 17/ 2012 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የስልጠና ሁኔታን በሚመለከት የተቋሙ የበላይ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በተገኙበት ታህሳስ 16/2012 ዓ.ም በገነት ሆቴል ውይይት ተደርጓል፡፡ የአካዳሚክ ስራዎችን የመነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት አቶ ግሩም ግርማ የተቋሙ የስልጠና ተደራሽነት ማደጉ፣ የሶፍትዌር ብልሽት መስተካከሉ፣ ሃምሳ ስምንት የስልጠና ሞጁሎች መዘጋጀታቸው፣ ቀርቶ የነበረው የዲግሪ መርሐ ግብር መጀመሩና የጥናትና ምርምር ስራዎች ከባለፈው…

Read More

<ኢትዮጵያ እንደገና በአዲስ ጎዳና>

ሀገራችን የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ዛሬ ማለዳ ላይ ወደ ሕዋ በተሳካ ሁኔታ ልካለች፡፡ መላው የሀገራችን ሕዝቦችና ለዚህ ስኬት ከዓመታት በፊት እምነት ይዛችሁ ሌት ተቀን ስትለፉ የነበራችሁ ኢትዮጵያዊያን አመራሮችና ባለሙያዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! የሆቴልና ቱሪዝም። ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል አመራርና ሥራተኞች። የተሰማቸውን ደስታ ይገልፃሉ።

Read More

አዲስ የቱሪዝም ትምህርት ክፍል ሰልጣኞችን በአዲስ አበባ የሚገኙ ሙዚዬሞችን ጎበኙ

ሆ.ቱ.ማ.ኢ ታህሳስ 03/2012 በኢንስቲትዩቱ ቱሪዝም ትምህርት ክፍል የሚሰለጥኑ አዲስ ሰልጣኞች በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን እና ብሔራዊ ሙዚየምን ጎበኙ፡፡ ጉብኝቱን የሚመሩት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል መምህራን ለሰልጣኞቹ በከተማዋ የሚገኙ ባህላዊ፣ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን አስጎብኝተዋል፡፡ አንዳንድ ሰልጣኞች ከጉብኙቱ በኋላ እንደገለጹት ጉብኝቱ ለቀጣይ ትምህርታቸው በጣም እንደሚጠቅምና ስለሃገራቸው ቀደም ያለ ታሪክ ለማወቅ እድል እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል፡፡ በቀጣይ ቀናት ከአዲስ አበባ…

Read More

2ኛው የሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ጆብፌር እና ኔትዎርኪንግ ኢቭንት ሕዳር 29 እና 30, 2012 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል።

በዚህ ለሁሉም ሰው ክፍት በሆነው ፕሮግራም ላይ ከ200 በላይ ሆቴሎችና በዘርፉ የተሰማሩ በርካታ አገልግሎት ሰጪዎችና አቅራቢዎች ይሳተፉበታል፤ ሰራተኞችን ይመላምላሉ፤ ሲቪዎችን ይቀበላሉ፤ ራሳቸውን ያስተዋውቁበታል፤ ትስስርም ይፈጥሩበታል። እርሶም ሰኞ ሕዳር 29, ከቀኑ 8:30 እስከ ምሽቱ 12:00 እንዲሁም ማክሰኞ ሕዳር 30 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 በሚካሄደ በዚህ ዝግጅት ላይ ተገኝተው ትስስር ይፍጠሩ፤ ያመልክቱ፤ ባለ ስራ ለመሆን አጋጣሚውን…

Read More