ታህሳስ 23/2013 ዓ.ም ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል እና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሆቴልና ቱሪዝም ስራዎችን አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከልና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አብሮ ለመስራት የሚያሰችል ሰነድ በምርምር ክፍል ኃላፊ አቶ ማዘንጊያ ሽመልስ ቀርቦ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል ማፍራት፣ በሥራ…
Read Moreሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ህዳር 11/2013 ዓ.ም ለሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ለአጠቃላይና ደጋፊ ትምህርት ዘርፍ እየተሰጠ ያለው መሰረታዊ የሆቴልና ቱሪዝም ስልጠና ሁሉን አቀፍ እውቀትን የሚሰጥና ለስልጠና ጥራት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው መምራን ገለጹ። የቱሪዝም ትምህርት ክፍል ኃላፊ አቶ ኪዳኔ ገረሱ ለአጠቃላይና ደጋፊ ትምህርት መምህራን በቱሪዝም መስክ መሰረታዊ የሆነ ዕውቀት ማስጨበጥ የሚችል እና ጠቅለል ያለ መረጃ እንዲኖራቸው የሚያግዝ ስልጠና…
Read Moreየኮሮናቫይረስ ጀርሞች ኮሮናቨረዴ የሚባል ፋሚሊ ዉስጥ የሚካተቱ ናቸው፡፡ እነዚህም እንስሳትንና ሰዎችን ያጠቃሉ ወይም ያሳምማሉ፡፡ ሰውን የሚያጠቃው ኮሮናቫይረስ ቀላል ከሆነ በሽታ ለምሳሌ እንደጉንፋን አይነት እስከ አደገኛ የሆነ ህመም ሊያመጣ የሚችል በሽታ ያመጣሉ፡፡ ጥቂት የኮሮኖቫይረስ ዝርያዎች በእንስሳት ላይ በሽታ የሚያመጡ ሰዎችንም የሚያጠቁ አሉ፡፡ እነዚህም zoonotic diseases ይባላሉ፡፡ ኮሮና ቫይረስ በ 1960 ተገኘ COVID-19 ታህሳስ 21 በ ቻይና…
Read Moreአዲስ አበባ ህዳር 18/2013 (ኢዜአ) የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል ለአገር መከላከያ ሰራዊትና ለሁለት አገራዊ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ተቋሙ በሕግን ማስከበር ዘመቻ ለተሰማራው የአገር መከላከያ ሰራዊት አንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የአንድ ሚሊዮን ብር እንዲሁም ለ”ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ግማሽ ሚሊዮን ብር አበርክቷል። የባህልና…
Read Moreበሆቴል ማኔጅመንት እና ቱሪዝም ማኔጅመንት ዲግሪ መርሃ ግብር በምዝገባ ላይ ነን! መስፈርት 1. በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ 2. ከደረጃ 1-4 በሙያው ሰልጥኖ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ 3. የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርት የሚያሟላ የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 24- እስከ መጋቢት 05 /2012 ዓ.ም ሲሆን የመግቢያ ፈተና ቀን በፌስ ቡክ ገጻችንና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል!
Read Moreሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ የካቲት 21/2012 የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የሰራተኞች መብትና ግዴታን አስመልክቶ በነበሩት የመንግስት ሰራተኞች አዋጅና ደምቦች ዙሪያ በአዳማ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ የማዕከሉ ምክትል ዋና ዳይሬከተር አቶ ገዛኸኝ አባተ የሰራተኞች ህግ ማዕቀፎች ለተቋም ተልዕኮ ስኬት ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ፣ ሰራተኞች መብትና ግዴታቸውን አውቀው በቅንነት ማገልገል አለባቸው ብለዋል፡፡ ስልጠናው በሰራተኞች መብትና ግዴታዎች ዙሪያ እንተቋም የሚታዩ…
Read More
Recent Comments