የመንግስት አገልግሎት ዘርፍ የቀጣይ አስር ዓመታት ለውጥ ፍኖተ ካርታ ላይ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ጥር 18 /2013 ዓ.ም ለሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል ሰራተኞች በመንግስት አገልግሎት ዘርፍ የቀጣይ አስር ዓመታት ለውጥ ፍኖተ ካርታ ላይ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት የተዘጋጀው በመንግስት አገልግሎት ዘርፍ ለውጥ ፍኖተ ካርታ እውቀትና ክህሎት ላይ የተመሰረተ የመንግስት አስተዳደር ዘርፍ የሚያመጣ ነው ብለዋል፡፡ የለውጥ ፕሮግራሞቹ ነጻ፣ገለልተኛና ብቃት ያለው አገልጋይ መፍጠር፣…

Read More

የቱሪዝም ዘርፍ የ2013 ዓ.ም የስድስት ወራት ክንውን የውይይት መድረክ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ::

ሆ.ቱ.ስ.ማ.ማ ጥር 8/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ቡዜና አልከድር እና የቱሪዝም ዘርፍ ባለሙያዎች በተገኙበት የስድስት ወር አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ፡፡ ክብርት ወ/ሮ ቡዜና በመክፈቻ ንግግራቸው በቱሪዝም ዘርፍ የተዘጋጀው ይህ መድረክ የመጀመሪያ መሆኑንና በስራ፣ በዕቅድ እና የእቅድ አፈፃፀምን እየገመገሙ ስራዎችን በውጤት መሻገር እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ በበጀት ዓመቱ…

Read More