የእርስ በእርስ ስልጠና በባለሙያዎች መካከል ተካሄደ ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ

የካቲት 18/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የቱሪዝም መምህራንና በደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ቱሪዝም መምህራን መካከል የጋራ የእርስ በእርስ ስልጠና ተካሄደ፡፡ ከዚህ በፊት ከደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ጋር አብሮ ለመስራት በተደረገው ስምምነት መሠረት ወደ ተግባር ስራ በመገባት የመምህራን የእርስ በእርስ ስልጠና እና ቀጣይ ፕሮጀክት ዙሪያ ሊሰሩ ስለሚገባቸው ስራዎች የስራ አቅጣጫ ተወስዷል፡፡ ከእርስ በእርስ ስልጠናው ከሁለቱ ተቋማት የተወጣጣ ቡድን…

Read More

የቱሪዝም ሰልጣኞች በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የካቲት 09/2013 ዓ.ም

የካቲት 09/2013 ዓ.ም የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በ1962 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን ከአ.አ. በ4ዐዐ ኪ.ሜ ርቀት ላይ በባሌ ዞን ውስጥ ይገኛል፡፡ ስፋቱ ወደ 22ዐዐk.m2 የሚደርስ ሲሆን ከሰሜን ወደ ደቡብ 74 ኪ.ሜ ከምዕራብ ወደ ምስራቅ ደግሞ 53 ኪ.ሜትር ይሰፋል፡፡ ፓርኩ ከባህር ወለል በላይ ከ145ዐ እስከ 4377 ጫማ ባለ ልዩነት ውስጥ የሚገኙ አካባቢዎችን ያካትታል፡፡ 4377 ጫማ የሚረዝመው እና…

Read More

ለ2013ዓ.ም ማታና ቅዳሜ እና እሁድ ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ጀምረናል

ለማታና ቅዳሜ እና እሁድ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ! የአዲስ ተማሪዎች ተከታታይና የማታ መርሀ ግብር ከመጋቢት አንድ ጀምሮ ስልጠና መስጠት የሚጀምር በመሆኑ የምዝገባ ቀን ከየካቲት 8/2013ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 26/2013ዓ.ም ምዝገባ የምናከናውን መሆናችንን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ፡፡ ማሳሰቢያ 1.ከዚህ ቀደም በኦንላይን ተመዝግባችሁ አንድ መቶ ብር ክፍላችሁ የምትጠባበቁ ማስረጃ ያላያያዛችሁ ሰልጣኞች በድጋሚ መመዝገብ ሳያስፈልጋችሁ እጃችሁ ላይባለው ማስረጃ መሰረት መመዝገብ የምትችሉ…

Read More

የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸምና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ለሰራተኞች ቀረበ።

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ጥር 22 /2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸምና የሱፐርቪዥን ሪፖርት ለሰራተኞች ቀርቦ ውይይት አድርገውበታል። በውይይቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት መድረኩ ሰራተኞች የቀጣይ ስራዎች የሚለዩበትና የታዩ ክፍተቶችን ለማሻሻል ውይይት የሚደረግበት ነው ብለዋል። የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በእቅድ በጀትና ግምገማ ዳይሬክቶሬትና የሱፐርቪዥን…

Read More