ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የ6ወር ሥራ አፈጻጸምና የባለድርሻ አካላት ወይይት መድረክ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ም/ኃላፊዎች ከዘርፉ ጋር የሚሰሩ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ መክፈቻ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት እንደገለጹት…
Read Moreሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከልና የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ አብሮ ለመስራት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊትና የአካዳሚው የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተወያይቷል፡፡ ተቋማቱ አብሮ ለመስራት የጋራ ስምምነት የነበራቸው ሲሆን በአፈጻጸሙ ዙሪያ እና በቀጣይም ስምምነት ሰነዱን በማሻሻል በትምህርትና ስልጠና ፣ በቴክኖጂ ሽግግርና ሌሎችም ዘርፎች አብሮ በመስራት የሀገራችንን የሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች…
Read Moreየካቲት 27/2013 ዓ.ም አዲስ አበባ በዕለቱ በክብር እንግድነት በመገኘት መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው በዚህ አስቸጋሪ በኮቪድ ወቅታ የነበሩትን በማለፍ ለምርቃት በመብቊታችሁ ተማሪዎችን እና የተቋሙ ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ዘንድሮ የተመረቃችሁ ተመራቂዎች በቱሪዝም መሆኑ እጥፍ ድርብ ያደርገዎል ብለው በዚህም ከባለሙያነት ባለፈ የሀገር አምባሳደሮች በመሆናችሁ በሃላፊነት መስራት አለባችሁ ብለው ቱሪዝም ለሀገር…
Read Moreሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ የካቲት 19/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማስልጠኛ ማዕከል የህግ ክፍል ለተቋሙ ሊረዱ የሚችሉ የተለያዩ መመሪያዎችን እያዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በተቋሙ እንደ መልካም አስተዳደር ችግር እየታዩ የመጡ ጉዳዮችን ሊፈታ የሚችል መመሪያ እያዘጋጁ እንደሆነ አቶ ግርማ ገመቹ ተናገሩ፡፡ የህግ ክፍሉን ጨምሮ ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ 13 አባላት ያሉት ቡድን በማዋቀር ራሳቸውን በሶስት ዝቅተኛ ቡድን በማከፋፈል በተለያዪ ዘርፎች…
Read Moreሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ የካቲት 19/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማስልጠኛ ማዕከል ለተቋማዊ ለውጥ የሚያገለግል ሪፎርም ሥራ በተቋሙ ከፍተኛ ልምድና የትምህርት ዝግጅት ባላቸው መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ተቋሙ አሁን ካለበት ደረጃ እንዲያድግና ለውጥ እንዲያመጣ የሪፎርም ሰነድ ማዘጋጀቱ ወሳኝ በመሆኑ ከተቋሙ በተወከሉ ቡድኖች እየተሰራ ያለውን ሥራ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በቦታው ተገኝተው በጎበኙበት ወቅት ተናግረዋል፡፡ ቡድኑ ለስራው…
Read Moreሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ የካቲት 18/2013 ዓ.ም በግምገማው ወቅት በስድስት ወራት ውስጥ የተሰሩ በጎ ስራዎችና ማስተካከያ ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ውይይት ተደርጎባቸዋል። በዋናነት የተነሱ ነጥቦች የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ለሀገራችን ቱሪዝም ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል ለማቅረብ የማያስችሉ አሰራሮችን ከወዲሁ መቅረፍ እንደሚገባ እና እርምት የሚያስፈልጋቸው ክፍተቶች ላይ ጠንከር ያሉ እርምጃዎች እንደሚወሰድም የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ በአጽንኦት ገልጸዋል።
Read More
Recent Comments