ማስታወቂያ

የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል በክረምት በተለያዩ አጫጭር ጊዜ (የሶስት ወር) የሆቴልና ቱሪዝም ሙያ ስልጠናዎችን ከነሀሴ ወር ጀምሮ ለመስጠት ዝግጅት አድርጓል።

Read More

የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የቦርድ አመራር አባላት

ባለድሻ አካላትና የባህልና ቱሪዝምሚስቴር ተወካዮች፣ የባህዳርና ደብረማርቆስ ዩንቨርሲቲ በምዕራቡ ጎጃም ደምበጫ በሙሉ የማህበረሰብ ኢኮሎጅ ተገኝተው ህብረተሰቡ አካባቢውን እያለማ የኢኮ ቱሪዝም ተጠቃሚ የሆነበትን ስፍራ ጎበኙ።

Read More