25 Oct 2021 ቱ.ማ.ኢ ጥቅምት 12/2014 ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተጠሪ ሆኖ በአዲስ መልክ ከተዋቀረው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ጋር ትውውቅ አደረገ። Read More
20 Oct 2021 ከሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል ወደ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ቱ.ማ.ኢ. ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም ከኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ጋር አጭር ቆይታ Read More
13 Oct 2021 The Institute renewed the partnership agreement with French Embassy. This agreement was signed before two years ago with French embay and Alliance Ethio France. Read More
8 Oct 2021 ማስታወቂያ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 10 እና 11/2014 ዓ.ም ሲሆን ስልጠና የሚጀመረው ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የማታና ቅዳሜና እሁድ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 24/2014 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ ላይ መሆናቸን ይታወቃል፡፡ Read More
7 Oct 2021 ማስታወቂያ አንጋፋው የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለ2014 ዓ.ም በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ምዝገባ ጀምሯል፡፡ የስልጠናው መስክ 👉በደረጃ 2 1. በሆቴል ኦፕሬሽን 👉በደረጃ 3 1. ምግብና መጠጥ ቁጥጥር 2. መጠጥና ምግብ አገልግሎት 3. ፍሮንት ኦፍስ ኦፕሬሽን 4. የውጭ ምግብ ዝግጅት 5.ቱር ጋይድ Read More
Recent Comments