ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ የደም ልገሳና የደረቅ ስንቅ ዝግጅት ለመከላከያ ሰራዊት እና የአልባሳት ማሰባሰብ ለተፈናቀሉ ወገኖች እያደረገ ይገኛል፡፡
Read Moreበገነት ሆቴልና በማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ትብብር የተቋሙ ሰልጣኞች በዋናነት መምህራንና ሠራተኞች የሚሳተፉበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ • የበጎ አድራጎት ሥራዎች፤ • የጽዳት ዘመቻ፤ • የደም ልገሳ ፤ • የደረቅ ምግብ ዝግጅት፤ • የአልባሳትና ቁሳቁስ ማሰባሰብ ዝግጅቶች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡ሁላችንንም ይመለከታል የቀራችሁ እንደሁ…….። ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!
Read Moreሰልጣኞችን በማስተባበር የበጎ አድራጎት ሥራዎች ለማከናወን ፕሮግራም መያዛቸውን የተማሪዎች ፕሬዝዳንት ተማሪ ዓለም ፀሀይ ጥጋቡ ተናገረች፡፡
Read Moreቱ. ማ .ኢ .ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ሰልጣኞች ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ
Read Moreየሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ጥቅምት 24/13 ዓ.ም በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ የተፈጸመውን አሳዛኝ ግፍ በዚህ መልኩ ተሰባስበው አስበዋል፡፡
Read More
Recent Comments