ቱ. ማ. ኢ ታህሳስ 21/2014 ዓ ም

በሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዘርፍ በስምንት የሙያ ደረጃዎች ማሻሻያ እየተደረገ ነው በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ የጋራ ትብብር በሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዘርፍ በስምንት የሙያ ደረጃዎች ማሻሻያ እየተደረገ ነው።

Read More

ለኢንስቲትዩቱ የተሰጠውን ተልዕኮ የሚፈጽም ተግባር ተከናወነ።

ቱ .ኢ .ማ ታህሳስ 20/2014 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከተሰጡት ተልዕኮች አንዱ የማማከር አገልግሎት ሲሆን በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ የሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ሙያዊ ድጋፍ፣ የማማከር አገልግሎት እና የስራ ላይ ስልጠና እንዲያገኙ ማድረግ ነው።

Read More

በተቋማችን ሰራተኞችና ተማሪዎች የተዘጋጀው ቋንጣ

ለመከላከያ ሠራዊታችን እንዲደርስ ክብርት ሙፈሪያት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚንስትር እና አመራሮች ለደብረብርሐን ከተማ አስተዳደር አስረከቡ። ቋንጣው የኢትዮጵያውያን የቆየ ባህላዊ ሥጋን ቀምሞና አድርቆ ረጅም መንገድ ለንግድ ሲጓዙ፣ ለጦርነት ሲሄዱ የሚይዙት የተመረጠ ስንቅ እንደሆነ የሚታወቅ ነው።

Read More

ለመከላከያ ሠራዊት ደረቅ ስንቅ ተዘጋጀ

“ይመኙን ይሆናል አያገኙንም ይሞክሩን ይሆናል አያሸንፉንም ” ክብርት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ሼፎች፣ ተማሪዎች እና ሠራተኞች ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት ጋር በገነት ሆቴል ለመከላከያ ሠራዊት ደረቅ ስንቅ አዘጋጅተዋል፡፡

Read More