የካቲት 17/2014 ዓ.ም

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከKFW እና ከIP አማካሪ ድርጅት ከመጡ የፕሮጀክት አስተባባሪዎች ጋር ኢንስቲትዩቱን የልህቀት ማዕከል ማድረግ ላይ ውይይት አደረገ።

Read More

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሰልጣኞች በደቡብ ኦሞ ዞን ቤና ፀማይ ወረዳ ቆይታ

የካቲት 15/2014 ዓ ም ቤና ፀማይ ወረዳ ከአዲስ አበባ በ770 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ትገኛለች።በዚህ ከተማ አልዱባ ገበያ በሳምንት አንድ ቀን ማክሰኞ ይገበያያሉ ፤ ለግብይት ብቻ ሳይሆን ዘመድ ጥየቃና ወጣቶች ለመተጫጪያ እንደሚጠቀሙ አስጎብኚ አቶ ፍሬው እንድሪስ ተናግሯል።

Read More