ማስታወቂያ 2

ለአጫጭር ስልጠና ፈላጊዎች የቱሪዝም ማስልጠኛ ኢንስቲትዩት በተለያዩ የሆቴልና የቱሪዝም ሙያዎች የሶስት ወራት ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም ስልጠናውን የምትፈልጉ አመልካቾች አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማሟላት ከየካቲት 25 እስከ መጋቢት 08/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሪጅስትራር ጽ/ቤት እንድትመዘገቡ እየጋበዝን የስልጠና ዘርፎችም ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡

Read More

ማስታወቂያ 1

ለማታ እና ለቅዳሜና እሁድትምህርት ፈላጊዎች! የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሚከተሉት ሞያዎች ደርጃቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉና በcoc ሰርትፍኬት ያላቸውን ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስልጠን፤ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

Read More