1. ኤግዚብሽን በተማሪዎች፣ባለድርሻ አካላት ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት 2. job fair 3. ለአቅመ ደካማ አረጋውያን የ3ወር ቀለብ ድጋፍ በኢንስቲትዩቱ፤ ማክሰኞ ግንቦት 23/2014ዓ.ምሲፖዚየም በገነት ሆቴል ቱሪዝም ለአብሮነት በሚለው መሪ ቃል ዙሪያ የተዘጋጁ ጽሑፎች ይቀርባሉ፤ 4. ረቡዕ የተለያዩ ውድድሮች የምግብ ዝግጅት፣የቋንቋ እና የአስጎብኝነት በተማሪዎች (የክህሎት ውድድር) 5. ሀሙስ የስፖርት ውድድር በአስተዳደር ሰራተኞች እና በመምህራን መካከል እንዲሁም በኢንስቲትዩቱ ተማሪዎች መካከል።…
Read Moreቱሪዝም ለሥራ ዕድል በሚል መሪ ቃል የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከሰመራ ዩንቨርሲቲና ከአፋር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በሰመራ ያካሄደው 10ኛው ዙር የምርምር ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለት አጠናቀቀ ፡፡
Read Moreቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና ከሰመራ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር 10ኛውን የምርምር ኮንፈረንስ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ቱሪዝም ለሥራ ዕድል ፈጠራ በሚል ርዕስ እያካሄደ ነው።
Read Moreግንቦት 12/2014 የምርምር ጉባኤው በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢኒስቲትዩት፣ በሰመራ ዩኒቨርሲቲና በአፋር ክልል ቱሪዝም ቢሮ በጋራ የተዘጋጀ ነው። ጉባኤው “ቱሪዝም ለሥራ እድል ፈጠራ ያለው ሚና” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ መሆኑን የገለፁት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዳሬይክተር አስቴር ዳዊት የኢኮ-ቱሪዝም ዘርፍ ባለሙያዎች፣ የአስጎብኚ ማኅበራት፣ የዘርፉ ተመራማሪዎች ይሳተፋሉ ብለዋል።
Read Moreቱ. ማ. ኢ ግንቦት 9/2014 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትና የሸራተን አዲስ ሆቴል አብሮ ለመስራት በተገባው ስምምነት መሰረት የሆቴል ሰልጣኞች ትምህርታዊ የተግባር ጉብትኝት አድርገዋል፡፡
Read Moreየፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የበጀት ስሚ መርሀ ግብር የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የሚኒስቴሩ ተጠሪ መስሪያ ቤቶች የ2015 አመት የበጀት እቅዳቸውን አቅርበው በገንዘብ ሚኒስቴር ተገምግሟል፡፡
Read More
Recent Comments