ቱ ማ ኢ ግንቦት 26/2014 ዓ.ም

በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና በሆቴል ባለሙያዎች ማህበር የተቀዛቀዘውን የሆቴል ኢንደስትሪ ለማነቃቃት የተዘጋጀ የባለሙያዎች ሥልጠና በገነት ሆቴል ተጀመረ። ስልጠናውን እየሰጡ ያሉት አቶ ወንድራድ ደበበ ከፍተኛ የሆቴል አማካሪና ባለሙያ ናቸው።

Read More

ቱሪዝም ለአብሮነት”

ዘጠነኛው የቱሪዝምና የእንግዳ ተቀባይነት ሳምንት አራተኛ ቀን የስፖርት ውድድር በአስተዳደርና በአካዳሚክ መካከል ተደርጎ አስተዳደር ዘርፍ አሸናፊ ሆናል። በቱሪዝምና የሆቴል ተማሪዎች መካከል በተደረገ ውድድር የቱሪዝም ተማሪዎች አሸናፊ ሆነዋል።

Read More

“ቱሪዝምን ዘርፍ ከፍ የሚያደርገው አብሮነት ነው” ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ቱ. ማ. ኢ. ግንቦት 23/2014 ዓ.ም

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለ9ኛ ጊዜ ቱሪዝምና እንግዳ ተቀባይነት ሳምንት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ቀጥሏል፡፡ በዛሬው ዕለትም በገነት ሆቴል ሶስት ርዕሰ ጉዳይ ያላቸው ከመሪ ቃሉ ጋር የተገናኙ ወረቀቶች ቀርበዋል፡፡

Read More