የተቋሙ አዳዲስ አመራሮች ከሰራተኛው ጋር ትውውቅ አደረጉ፡፡

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሐምሌ 6/2014 ዓ.ም”ተቋሙን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማሳደግ ከሁላችን የሚጠበቅ ውጤት አለ” አቶ ጌታቸው ነጋሽ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እና የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች አቶ ሀብታሙ ክብረት፣ አቶ ገዛኸኝ አባተ እና አቶ ይታሰብ ስዩም ከሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ፡፡

Read More

የአዳዲስ አመራሮች ትውውቅ ተካሄደ

ቱ.ማ.ኢ ሰኔ 28/2014 ዓ.ም አዲስ የተሾሙ አመራሮችና የቀድሞ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ከማኔጅመንት አባላቱ ጋር ይፋዊ ተውውቅና የስራ ርክክብ አደርገዋል፡፡ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ቀድሞ ከነበረበት የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል ወደ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሲያድግ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ሥልጠና በመስጠት ለሀገራችን የመጀመሪያ እንደመሆኑ አሁንም የተሰጠውን ተልእኮ በብቃት ይወጣ ዘንድ በአዲስ መልክ በሶስት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና በአንድ…

Read More