ታህሳስ 20/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቱሪዝም እሴት ሰንሰለት ለሥራ ዕድል ፈጠራ ያለውን ተጽዕኖ የሚዳስስ በደቡብ ኢትዮጵያ ቱሪዝም መስመር ትኩረት ያደረገ ጥናት ለባለድርሻ አካላት እና ለዘርፉ ምሁራን ባለፈው እሁድ በነበረው የምክክር መድረክ ይፋ አደርጓል፡፡
Read Moreታህሳስ 18/201 5ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የተሰጡትን ተልዕኮዎች ለማሳካት የሚያግዙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛል። ከእነዚህ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ኢንስቲትዩቱን በስልጠና፣ በማማከርና በጥናትና ምርምር የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እንዲያግዝ የተፈቀደ “East Africa Skills Transformation for Regional Integration Project”(EASTRIP) በመባል የሚታወቅ የዓለም ባንክ ፕሮጀክት ነው።
Read Moreታህሳስ 17/2015 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ለሥራ እድል ፈጠራ ያላቸው ፋይዳና የስልጠና ፍላጎትን የሚዳስስ በሚል ርዕስ የጥናት ጽሁፍ በባለሙያዎች፣እና ለዘርፉ ምሁራን አቀረበ፡፡
Read Moreታህሳስ 17/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ክህሎት ላይ ያተኮረ የተግባር ስልጠና ተቋም በመሆኑ በዘርፉ ለሚሰለጥኑ ባለሙያዎች የተሻለ እድል የሚፈጥር እንደሆነ ከሀገሪቱ የተውጣጡ የቱሪዝም ምህራንእና የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ።
Read Moreታህሳስ 16/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ቱሪዝም ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ የስልጠና አተገባበር፣ የስልጠና ጥራት እና ከሰልጣኝ አመላመል ጀምሮ ያሉ ክፍተቶች እንዲሁም በጥናቱ የተጠቀሱት የተግባር ልምምድ ቦታ እጥረት፣ በቂ የስልጠና ቁሳቁስ አለመኖር፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክፍተት በጥናቱ ተመላክቷል፡፡
Read Moreታህሳስ 16/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶችና በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዙሪያ ያሉ ክፍተቶችን ለመለየት እና ለመደገፍ የሚያስችል ጥናት በተቋሙ ባለሙያዎች አስጠንቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው፡፡
Read Moreቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶችና በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዙሪያ ያሉ ክፍተቶችን ለመለየት እና ለመደገፍ የሚያስችል አውደ ጥናት በአዳማ እያካሄደ ነው።
Read Moreታህሳስ 14/2015 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ውስጥ ለሚሰሩ ባለሙያዎች፣ ባለቤቶች ስለ ትብብር ስልጠና፣ ስለ ማሰልጠኛ ስነ ዘዴና ስለ ምዘና አመዛዘን ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
Read More
Recent Comments