ቱ .ማ .ኢ ጥር 9/2015 ዓ ም በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት የተቋሙ የበላይ ሀላፊዎች፣ የማናጅመንት አባላት እና የተቋሙ የስልጠና ጥራት ቴክኒካል ኮሚቴ አባላት ጉብኝት አድርገዋል።
Read Moreቱ.ማ.ኢ ጥር 2015 ዓ.ም ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሲዳማ ክልል ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ የተገኙ ጎብኚዎችቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሚሰጠውን ስልጠና ወደ ክልሎች አውርዶ ቢሰራ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
Read Moreጥር 4/2015 ዓ.ም ሀዋሳ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሲዳማ ክልል ጋር በመተባበር ኢንቲትዩቶች፣ ኮሌጆች፣ የአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች የተሳተፉበት ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል።
Read Moreክቡር አቶ ንጉሡ ጥላሁን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ‹‹በሀገሬ ምርት እኮራለሁ፤ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እገዛለሁ!›› በሚል መሪ ቃል ከ240 በላይ ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር አዘጋጅቷል፡፡
Read Moreታህሳስ 26/2015 ዓ.ም ቱ. ማ. ኢ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ለሚገኙ ሥራ አጥ ሴቶች በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፎች ያሉ መልካም አጋጣሚዎችን የሚያሳውቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጣቸው፡፡ በስልጠናው አንድ መቶ ያህል ሥራ አጥ ሴቶች የተሳተፉ ሲሆን ስልጠናውን የሰጡት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል አስተባባሪ አሰልጣኝ አቢይ ንጉሴ የቱሪዝም ዘርፉን በተመለከተ ሲሆን ፤ የእንግዳ አቀባበልና መስተንግዶ…
Read Moreታህሳስ 23/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሴንተር ፎር ዴሴብሊቲ ዴቨሎፕመንት (ECDD) ጋር በመተባባር ለአካል ጉዳተኞች በቱሪዝም ዘርፍ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
Read More22/2015 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት የቴክኒክና የሙያ ተቋማት የስልጠና ጥራትን አስጠብቀው እና ዓለም አቀፍ ደረጃ ላይ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲገኙ በአገሪቱ ካሉ የቴክኒክና የሙያ ተቋማት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አንዱ ሆኖ ተመርጧል፡፡
Read More
Recent Comments