‘የላቀ ክህሎትና ብቃት ያለው የሰው ሀይል ማፍራት ከሁሉም የተሰወረ አይደለም’ ክቡር አቶ ጌታቸው ነጋሽ

ሚያዝያ 2/2015 ዓ. ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከክልል ባህልና ቱሪዝም መምሪያ፣ የቴክኒክ ሙያ ኮሌጆች እንዲሁም ከሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር በሆቴልና በቱሪዝም ዘርፍ ምክክር አደረጉ

Read More

የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃጸም ተገመገመ

መጋቢት 30/2015 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዕቅድ አፈፃጸም ሲገመገም በርካታ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን ከማዕቀፍ ግዢ ጋር የተያያዙ ክፍተቶች እና የ2015 ዓ.ም የአዳዲስ ሰልጣኞች ቅበላ መዘግየት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃጸማችንን ሙሉ ለሙሉ እንዳናሳካ አድርጎናል ተብሏል፡፡

Read More

ለማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ማህበረሰብ የማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

መጋቢት 30/2015 ዓ ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለኢንስቲትዩቱ አመራር፣ አሰልጣኞች እና ሰራተኞች የሥራ ተነሳሽነትን የሚጨምሩ፣ ሀገር መውደድና ሰውን ማክበር ለጤናማ የሥራ ግንኙነትና ለህይወት ያለውን ጠቀሜታ የሚገልጹ በተለያዩ የሙያ መስኮች የስልጠና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች በመጋበዝ ስልጠና አንዲወስዱ ተደርጓል፡፡

Read More

“ህዝባዊ ውይይቶች ሊጠናከሩ ይገባል!”የውይይቱ ተሳታፊዎች

መጋቢት 29/2015 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ እና በመንግስት እየተካሄዱ ያሉ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲሁም ከሰላም፣ ከኑሮ ውድነት እና ሌሎች ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ አጀንዳዎች እንዲሁም ህብረተሰቡ እየገጠመው ያለውን የኑሮ ጫና ለማቃለል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

Read More

ስለ ሙያ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰ

ቱ.ማ.ኢ መጋቢት 21/2015 ዓ.ምየሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቱሪዝም ሚኒስቴርና ከቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በሆቴል ሙያ ማህበራት ስለ ሙያ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

Read More