በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትና በገነት ሆቴል የተሰሩ የአቅመ ደካማ ቤቶች ቁልፍ ርክብክብ ተደረገ፡፡

ግንቦት 16/2015 ዓ.ም በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትና በገነት ሆቴል ትብብር የቤት ዕድሳት የተደረገላቸው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ነዋሪ ለሆኑ ለወ/ሮ ካሰች አበራ እና ለአቶ መስፍን ገ/እግዚአብሔር የቁልፍ ርክክብ ተደርጓል፡፡

Read More

የ10ኛው የመስተንግዶና ክህሎት ሳምንት ዝግጅት ተጠናቀቀ

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ10ኛው የመስተንግዶና የክህሎት ሳምንት የተለያዩ ፕሮግራሞችን ከመክፈቻ ፕሮግራሙ ጀምሮ በአገር አቀፍ ደረጃ ተቋሙን የሚወክሉ ተወዳዳሪዎች የተሳተፉበት የምግብ ዝግጅትና የመስተንግዶ ውድድሮች፤

Read More

“የቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ዕድል ከሚፈጥሩ የሙያ ዘርፎች ቀዳሚው ነው”

ክቡር አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በቱሪዝም ዘርፍ ክህሎት ለሥራ እድል ፈጠራ ያለው ሚና እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ በሚል ርዕስ ፓናል ወይይት ተካሄደ፡፡ ቱ. ማ. ኢ ግንቦት 9/2015 ዓ.ም በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 10ኛው የመስተንግዶና ክህሎት ሳምንት ከትላንት የቀጠለ ፕሮግራም የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡

Read More

10ኛው የክህሎትና የመስተንግዶና እንግዳ ተቀባይነት ተጀመረ

ቱ. ማ. ኢ ግንቦት 8/2015 ዓ ም በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል እንደተናገሩት የዘንድሮው የክህሎትና የመስተንግዶ ሳምንት በዘርፉ ውስጥ የሚገኙትን ተዋንያን የሚያሳትፍ ውድድር መጀመራችሁ አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡

Read More