ማስታወቂያ

የአዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ እስከ ህዳር 14/2016 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል።ቱማኢ ህዳር 06/2016 ዓ.ም. ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በቀን፣ በማታና ቅዳሜ እና እሁድ የትምህርት መርሐግብር እያከናወነ የነበረውን የአዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ በተመዝጋቢዎች ጥያቄ መሰረት እስከ ህዳር 14/2016 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የስልጠናና አቅም ግምባታ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት ገልጸዋል። የጽሁፍና የቃል መግቢያ ፈተና ህዳር 18/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የገለጹት…

Read More