በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ኢንኩቤሽን ማዕከል ሥራ ጀመረ ፡፡

ቱ. ማ. ኢ ታህሳስ 08/2016 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከሌሎች ዘርፎች ብቻ ሲሰራ የነበረውን ፈጠራ ሥራ ወይም ሀሳቦችን ከቱሪዝምና ከሆቴል ዘርፍ ለማግኘት የሚያስችል ሰልጣኞችን በአንድ ቦታ በማደራጀት ሊሰራ እንደሆነ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የምርምርና ማማከር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም ገልጸዋል፡፡

Read More