ማስልጠኛ ኢንስቲትዩቱና የአውስትሪያ አምባሲ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ።

ማስልጠኛ ኢንስቲትዩቱና የአውስትሪያ አምባሲ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። ቱ.ማ.ኢ ሐምሌ 12 / 2016 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትና የአውስትሪያ አምባሲ በቱሪዝም ዘርፍ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ የኢንስቲትዩቱ ኃላፊዎችና አምባሳደር ሲሞኔ ናፕ ውይይት አካሂዷል። ሀገራችን ከፍተኛ የቱሪዝም ሀብት ያላት በመሆኑ የማሰልጠኛ ተቋሙ ለዘርፉ የሚሆን የሰለጠነ የሰው ሀይል በማቅረብ፣ የተለያዩ ጥናትና ምርምሮች እንደሁም የማማከር…

Read More