በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን በማልማት የኢኮኖሚ አበርክቶ ከፍ እንዲል እየተሰራ ነው- የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ

(ሆሳዕና :-የካቲት 05/2017)፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጋር በቅንጅት በክልሉ የሚገኙ መስህብ ስፍራዎች ላይ የተካሄደ የቱሪስት ጋይድ ማፕ እና ቱሪዝም ፓኬጅ ጥናት ሰነድ ላይ በሃላባ ቁሊቶ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎች ካርታ፣ አማራጭ የጉዞ ጥቅሎች እና የክልሉ ባህላዊ ምግቦች ላይ ጥናት መደረጉ ተገልጿል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና…

Read More

አገልግሎት አሰጣጣችን ለማዘመን እና ዜጎች የሚረኩበት አሰራር ስርዓት ለመዘርጋት የአመራሩ ሚና የጎላ በመሆኑ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል – ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር)

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 01/2017 ዓ.ም ቢሾፍቱ) ‘‘ሥነምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል መሪ ቃል ለሥራ እና ክህሎት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች የሥነምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡በስልጠናው የተገኙት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) አገልግሎት አሰጣጣችን ለማዘመን እና ዜጎች የሚረኩበት አሰራር ስርዓት ለመዘርጋት የአመራሩ ሚና የጎላ በመሆኑ ሁላችንም ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል።…

Read More