በቱሪዝም ዘርፍ የሚሰሩ ጥናትና ምርምር ሥራዎች ወደ ተግባር መለወጥ እንዳለባቸው ተገለፀ ።

ቱ ማ ኢ ግንቦት 20/2017 ዓ ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከጎንደር ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር ባካሄደው የምርምር ኮንፈረንስ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ የቱሪዝምና ሆቴል ዘርፍ ለሀገር እድገት አመራጭ የሌለው ሆኖ ከማህበራዊ ዘርፍነት ወጥቶ ወደ ኢንዱስትሪ ከተሸጋገረ ቆይቷል፤ ቱሪዝም ከኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጠቀሜታው ባለፈ ለባህል ልውውጥም ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል።አቶ ጌታቸው መንግስት አዳዲስ የቱሪዝም ሳይቶች…

Read More

የቱሪዝም ዘርፉን ቀጣይነት እና እድገት የዳሰሱ የጥናት ጽሑፎች ቀረቡ።

ቱ.ማ.ኢግንቦት 19/2017 ዓ.ም በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና በጎንደር ዩንቨርስቲ ትብብር የተዘጋጀው የጥናትና ምርምር ጉባኤ የተለያዩ የቱሪዝም ዘርፉን ቀጣይነት የሚያመላክት እንዲሁም የዘርፉን እድገትና ተግዳሮት እንዲሁም ምክረ ሃሳብ የዳሰሱ የተለያዩ የጥናት ጽሑፎች ቀርበዋል።የምርምር ጉባኤውን ቁልፍ መልዕክት ያስተላለፉት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም እንደገለጹት የቱሪዝም ዘርፉ እድገት አዳዲስ የአሰራር ስርዓት መጠቀም ፣ፈጠራን ማበረታታት ፣የቴክኖሎጂ አጠቃቀም…

Read More

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከጎንደር ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር የጥናትና ምርምር ጉባኤ እያካሄደ ነው

ቱ.ማ.ኢግንቦት 19/2017 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከጎንደር ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር የጥናትና ምርምር ጉባኤ Enhancing Sustainable Tourism through Innovation in Tourism Recovery and Critics Management በሚል ርዕስ እያካሄደ ነው።ፕሮግራሙ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይ የእንኳን ደህና መጣችሁ ን እና በአቶ ጌታቸው ነጋሽ የመክፈቻ ንግግር ተጀምሯል። ርዕሱን መነሻ ያደረጉ የተለያዩ የጥናት ጽሑፎች ይቀርባሉ።

Read More

ለቱሪስት አገልግሎት ግንባታ የሚውል ቦታ ርክክብ ተደረገ

ቱ ማ ኢ ግንቦት 17/2017 ዓ.ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዓለም ቅርስነት በተመዘገበው የጢያ ትክል ድንጋይ ለቱሪስት አገልግሎት በመሰረታዊነት የሚያስፈለጉ መረጃ ዴስክ፣ የሥጦታ እቃዎች መሸጫ፣ ቱሪስት የሚያርፍበት መለስተኛ ካፌ እና መፀዳጃ ቤት መስሪያ የሚሆን ስፋቱ 200 ካሬ ቦታ ርክክብ አደረገ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት የቱሪስት ሳይቶችን ለመደገፍ ስናስብ ቀዳሚ ያደረግነው ጢያ ሲሆን ይህ የጉብኝት…

Read More

ሀገር በቀል የባህል ምግብና መጠጥ ዝግጅት ለቱሪዝም ዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው ተገለጸ።

ተ.ማ.ኢ ግንቦት 13/2017 ዓ.ምየባህል ምግብና መጠጥ ጎብኝዎችን በመሳብ ለሀገራችን ቱሪዝም እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የጥናት፣ ምርምርና ማማከር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳሬክተር አቶ ይታሰብ ሥዩም ገለጹ፡፡ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሀገራችን ያላትን የባህል ምግብና መጠጥ ዝግጅቶች ጥናት ከEASTRIP ፕሮጀክት ጋር በመተባበር እየሰራ የሚገኝ ሲሆን በትግራይ ክልል የሚገኘውን ሀገር በቀል የባህል ምግብ ዝግጅት ዕውቀት በየካቲት ወር…

Read More

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ቱ. ማ. ኢ ግንቦት 13/2017 ዓ. ምማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ከአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በቱሪዝምና በሆቴል ዘርፍ አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ ። የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት ይህ የመግባቢያ ስምምነት ሁለቱ ተቋማት በጋራ እና በተናጠል የሚሰሩ ተግባራትን በመለየት እንዲሁም ምን፣ መቼ፣ ማን ይሰራል የሚሉትን ተጨማሪ እቅዶች በማዘጋጀት እንደሚሰራ…

Read More

ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ከሊድ ዋይስ ጋር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች የጋራ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ግንቦት 12/2017 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከሊድ ዋይስ ጋር በሊደርሺፕ ሥልጠና ፣ በማማከርና በተመራቂዎች ሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ አብሮ ለመስራት የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ የሚደረገው የጋራ ስምምነት በልምድ የተገኙ የሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎችና እውቀትን ወደ ደረጃ (ስታንዳርድ) ለማምጣት፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በሊደርሺፕ ስልጠና በጋራ ለመስራት የሚያግዝ መሆኑን ገለጸው እቅዶችን በማዘጋጀት…

Read More

ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ለጥያ ትክል ድንጋይ መስህብ ለቱሪስት አገልግሎት የሚውል ግንባታ ሊያካሂድ ነው ። ግንቦት 12/2017 ዓ.ም

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዓለም ቅርስነት በተመዘገበው የጥያ ትክል ድንጋይ ለቱሪስት አገልግሎት በመሰረታዊነት የሚያስፈልጉ መረጃ ዴስክ፣ የሥጦታ እቃዎች መሸጫ፣ ቱሪስት የሚያርፍበት መለስተኛ ካፌ እና መፀዳጃ ቤት ሊያሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ በሚሰራው አገልግሎት ሰጪ ግንባታ ላይ የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ውይይት የተደረገ ሲሆን ኢንስቲትዩቱ በስልጠና፣

Read More

የኢንስቲትዩቱ የቀድሞ ሰልጣኝ በሆስፒታሊቲ ዘርፍ የጻፈውን መጽሐፍ ለኢንስቲትዩቱ አበረከተ።

ቱ ማ ኢ ግንቦት 12/2017 ዓ ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቀድሞ ሰልጣኝ በአቶ መላኩ ደሴ የተጻፈ ትኩረቱን ሸራተን አዲስ ሆቴልና በሆስፒታሊቲው ዘርፍ ያደረገውን መጽሐፍ በስጦታ አበረከተ፡፡ስጦታውን የተረከቡት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት በቱሪዝምና ሆስፕታሊቲ ዘርፍ በስልጠና፣ በምርምርና ማማከር በርካታ ሥራዎች እየተሰራ እንደሆነ ጠቁመው ይህ የመጽሐፍ ስጦታ ለሰለጠኑበት ተቋም ማበርከት ያልተለመደ ነው፤ሆኖም…

Read More

የኢንዱስትሪው ባለሙያዎች ለማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ሰልጣኞች ልምዳቸውን አካፈሉ።

ቱ.ማ.ኢ ግንቦት 01/2017 የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚዎች ማህበር አባላት ለቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ቱሪዝም ሰልጣኞች ተሞክሯቸውን አካፈሉ። በአስጎብኝኘት የረጅም ዓመታት ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ለቱር ጋይድ፣ ቱር ኦፕሬሽን የደረጃ እና ቱሪዝም ማኔጅመንት ድግሪ ሰልጣኞች ወቅታዊ የሀገራችን ቱሪዝም ሁኔታን በሚያስረዳ እና ሰልጣኞች ወደፊት እንዴት ስራ መጀመር እንደሚችሉ ከተሞክሮአቸው ስልጠና ሰጥቷል። ይህ ስልጠና በትምህርት ላይ የሚገኙ ሰልጣኞች በአስጎብኝነት ላይ ከሚሰነዘሩ…

Read More