በዛሬዉ እለት ከኢትዮጵያ አየርመንገድ እና ስካላይት ሆቴል ጋር በትብብር በምንሰራባቸዉ ጉዳዮች ዉይይት አድርገናል፡፡ በተለይም በኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች፣ በስልጠና፣ በተማሪዎች የስራ ላይ ልምምድ እና በመሳሰሉት ጉዳዮች መስራት እንደምንችል ተነጋግረናል፡፡
Read Moreቱ.ማ.ኢ ሰኔ 04/2017 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና ኩሪፍቱ ሪዞርት በስልጠና፣ በሀገር በቀል የባህል ምግቦች ዝግጅት እውቀትን ለማስፋት፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎች ጉዳዮች አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ምክክር አድርጓል፡፡
Read Moreቱ.ማ.ኢ ሰኔ 02/2017 ዓ.ም በስልጠና ፣ጥናትና ምርምር እና ማማከር አገልግሎት ረጀም ዓመታትን የሀገራችን ቱሪዝም እድገት እየደገፈ የሚገኘው ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከመጡ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በተለይ በዘርፉ ያለውን የትምህርትና ስልጠና በቅንጅት መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡በሀገራችን በሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎች በከፍተኛ ትምህርት ደረጃ በሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርትና ስልጠና እየሰጡ የሚገኙ ከፍተኛ| የትምህርት ተቋማት እና…
Read Moreቱማኢ ግንቦት 25/2017 ዓ ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ከተሰጡ ተልዕኮ አንዱ በዘርፉ ጥናትና ምርምር ሥራዎች ማካሄድ ነው ።ስለሆነም በዘርፉ የተለያዩ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናትና ምርምር ሥራዎች ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን ዛሬ በቱሪዝም ትምህርት ክፍል ቱሪጋይድ ሰልጣኞች ያሉበት ደረጃ ጥናት ‘Enhancing Tour Guiding skills of TTI REgular Trainees through Experiential learning and structured feebback mechanisms .’በሚል ርዕሰ በእጩ…
Read More
Recent Comments