ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን መሪ ቃል ተከብሯል። በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በህፃናት ማቆያ ከሚውሉ ህፃናት በከፊል በዓላቸውን ከወላጆቻቸው ጋር አክብረዋል። ትክክለኛ ጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
Read Moreቱ ማ ኢ ህዳር /2018 ዓ ም በተቋሙ ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነር ሺፕ እና የህጻናት ቀን ከፍተኛ አመራሩና ሰራተኞች በተገኙበት ተከብሯል።የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት መንግስት ለኢንተርፕርነር በሰጠው ልዩ ትኩረት እንደሀገር በርካታ ኢንተርፕርነር መፈጠሩንና የኢንስቲትዩቱ ሰልጣኞች ሥራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆኑ ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።
Read Moreበሪፎርም ሥራዎች ከዝግጅት ምዕራፍ ወደ ተግባር ምዕራፍ ይፋዊ የሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ።ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የመንግስት አስተዳደር የሪፎርም ሥራዎች ዝግጅት ምዕራፍ ማለፉንና የተግባር ምዕራፍ ጅማሮን አስመልክቶ የእቅድ ውይይትና ለኮሚቴ አባላት የእውቅና መርሃ ግብር ተከናውኗል። እቅዱን የስልጠናና አቅም ግንባታ ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት አቅርበዋል።
Read Moreበመክፈቻ መርሃ ግብሩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ዓለም አቀፍ ተሳታፊ እንግዶች እና የዘርፉ ተዋንያን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡
Read Moreጥራትን መሠረት ያደረገ ኦዲትና የግለ ግምገማ ሪፖርት አዘገጃጀትና አሰራር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ቱ .ማ .ኢ የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከትምርህት እና ስልጠና ባለስልጣን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ለትምህርት ክፍል ኃላፊዎች ፣ሥራ አስፈጻሚዎች እና ባለሙያዎች ጥራትን መሠረት ያደረገ የኦዲት አሰራር እና ስለ ግለ ግምገማ ዝግጅት ስልጠና ተሰጠ።
Read Moreየኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስትራቴጂ ይፋዊ የማብሰሪያ ስነ-ሥርዓት ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ በስትራቴጂው የትኩረት አቅጣጫዎችና ዝርዝር አላማ ዎች ላይ ሰፊ ማብራሪያ አቅርበዋል፡፡
Read Moreዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት አካባበር አስመልክተው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ክብርት ሚኒስትር በመግለጫቸው የዘንድሮ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት ‹‹በጋራ እንገንባ›› በሚል መሪ ሃሳብ፤
Read Moreየቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ባደረገው ጥናት በሆቴልና የቱሪዝም ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል 47 በቶ ያህሉ ብቻ እንደሆነ የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገልጸዋል፡፡
Read More
Recent Comments