ሀገራችን የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ዛሬ ማለዳ ላይ ወደ ሕዋ በተሳካ ሁኔታ ልካለች፡፡ መላው የሀገራችን ሕዝቦችና ለዚህ ስኬት ከዓመታት በፊት እምነት ይዛችሁ ሌት ተቀን ስትለፉ የነበራችሁ ኢትዮጵያዊያን አመራሮችና ባለሙያዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! የሆቴልና ቱሪዝም። ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል አመራርና ሥራተኞች። የተሰማቸውን ደስታ ይገልፃሉ።