“ቱሪዝም ለሠላም፤ ሠላም ለቱሪዝም!” በሚል መሪቃል ከግንቦት 15-17/2013 ዓ.ም ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
ሰላምና ቱሪዝም የማይለያዩ ጉዳዮች ናቸው፣ ቱሪዝም ሰላምን ለማስፈን ከፍተኛ ሚና እንዳለው ሁሉ የሰላም መኖር ለቱሪዝም እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡