ተልዕኮ
• የቱሪዝም ኢንዱስትሪውን እድገት እና ልማት ለማፋጠን ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የክህሎት ስልጠና እና ትምህርት በመስጠት፤ የምርምር፣ የማማከር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ ዓቀፍ ስራዎችን በማከናወን ሃገሪቱ ከዘርፉ ተጠቃሚ እንድትሆን ማስቻል፡፡
ራዕይ
• በ2022 በቱሪዝም ዘርፍ በአፍሪካ ከሚገኙ አምስት የልህቅት ማዕከላት አንዱ መሆን፡፡
ዕሴቶች
• እንግዳ ተቀባይነት
• አገልጋይነት
• ልህቀት
• ጥራት
• ፈጠራ
• የቡድን ስራ
Mission
The institute will be able to befit the sector’s economic contribution by accelerating the growth and development of the tourism industry through offering internationally standardized skill based training, conducting research, providing consultative service, facilitating technology transfer, and providing community service.
Vision
By 2030, the institute will be able to rank among the top five centers of excellence in Tourism in Africa
Values
- Hospitality
- Serving others
- Excellence
- Quality
- Innovation
- Team work
Recent Comments