ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴና አካባቢው የሚገኙ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦችን የጥናቱ አካል አድርጓል፡፡ የባህላዊ ምግቦች እና መጠጦቹ በኢንስቲትዩቱ ሼፍ ብሩክ አዳሙ እና
Read Moreቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በፌዴራል ደረጃ ያዘጋጀው ቱሪዝምና ዲጅታላይዜሽን የሚል ጥናት በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ቀረበ። ጥናቱን ያቀረቡት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ሽግግር ዲን አቶ ዳዊት ኃ/ሚካኤል ሲሆኑ
Read Moreየቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቴክኒካል አማካሪ ቡድን አባላት እድሳቱ እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የጅማ አባጅፋር ቤተመንግስት ጎበኙ። ደረጃውን እና ሙሉ ታሪኩን በሚመጥን መልኩ እድሳቱ እየተጠናቀቀ መሆኑ እንደ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶናል።
Read Moreበቱሪዝምና ሆቴል ሙያ ሰልጥነው ከተመረቁ ተማሪዎች መካከል 87 በመቶ የሚሆኑት የሥራ እድል ተጠቃሚ ሆነዋል ተባለ።የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ኢስትሪፕ ፕሮጀክት ቴክኒካል አማካሪ ቦርድ አባላት የ2018 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈፃፀም በገመገሙበት ወቅት ነው ይህ የተገለጸው።የኢንስቲትዩቱ ተመራቂዎች ያሉበትን ሁኔታ የሚዳስስ ትሬሰር ጥናት የጥናትና ምርምር አስተባባሪ በአቶ አህደር ጠና ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
Read Moreጥቅምት ቱ ማ ኢ ኢንስቲትዩት አብሮ ከሚሰራቸው ሆቴሎች አንዱ የሆነው ሂልተን ሆቴል ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ያላቸውን ባለሙያዎች በማምጣት ለኢንስቲትዩቱ ሰልጣኞች ልምድ እንዲያካፍሉ አድርጓል።ከሆቴሉ ልምዳቸውን ለማካፈል የተገኙት ሚስተር ካን አሊ የሂልተን ሆቴል ማናጀር ፣ ሚስተር ሰፌዲን ባዲ ኮሜርሻል ማናጀር እና ሌሎችም የቡድኑ አባላት በሆቴልና በቱሪዝም ዘርፍ ወደ ሥራ ሲገባ ሊያጋጥም የሚችል ተግዳሮትን እና በልምድ የሚገኘውን እውቀት…
Read Moreጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ቱ.ማ.ኢ የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር አዲስ የተመረጡ ሥራ አስፈጻሚዎች ከኢንስቲትዩቱ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እና የኢንስትትዩቱ የጥናትና ምርምር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም የማህበሩን አዳዲስ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባነጋገሩበት ወቅት እንደተናገሩት የማህበሩ አባላት አብረን እንስራ የሚል ጥያቄ ማቅረባቸውን አመስግነው ከዚህ…
Read Moreሠራተኛው ዘመኑ በሚፈልገው ልክ ቴክኖሎጂን መላመድ እንደሚገባው ተጠቆመ።የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሠራተኞች እና አሰልጣኞች ዘመኑ በሚፈልገው ልክ ከቴክኖሎጂ ጋር መላመድ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
Read Moreበራሱ የሚተማመን በክህሎት የዳበረ ብቁ ዜጋ ለማፍራት የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት አስተዋጽኦ ጉልህ መሆኑ ተገለጸ።
Read Moreየኢንስቲትዩቱ አመራርና ሠራተኞች ብሔራዊ ጥቅምና ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ሰነድ ዙሪያ ስልጠናዊ ውይይት አካሄዱ። ጥቅምት 7/2018 ዓ.ም ቱ.ማ.ኢ
Read More
Recent Comments