ለ8ኛ ጊዜ ከግንቦት 15/2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለሶስት ቀናት “ቱሪዝም ለሰላም፤ ሰላም ለቱሪዝም!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ ተቋሙ ሳምንቱን የሚያከብረው “ሰላም ለቱሪዝም፤ ቱሪዝም ለሰላም” በማለት የተለያዩ ትእይንቶችን ውድድሮችን እንዲሁም የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በመዘርጋት መሆኑ ተገልጿል።
Read MoreCatering & Tourism Training Institute(CTTI) is going to Celebrate its 50th Year Golden Jubilee from 8th – 10th June, 2019G.C (Sene 1-3, 2011 EC). Our Inistitute is glad to extend a warm Congratulations to all: 》Staff Members & Students 》 Former graduated classes, 》 Stakeholders, 》Board Members and 》Tourism & Hospitality Communities. On this especial…
Read Moreሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ግንቦት 07/2011 ዓ.ምየሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅትን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫና የማነቃቀያ መርሐግብር ተደረገ፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢንስቲትቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ የበዓል ዝግጅቱ ዓላማ ስኬት ሁሉም ባለድርሻ አካላት፣ ሰራተኞችና አጠቃላይ የተቋሙ ማህበረሰብ ከምንጊዜውም በላይ ጠንክሮ በመስራት ለኢንስቲትዩቱ ቀጣይ እድገት አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጥሪያቸውን አስተላልፏል፡፡ የዝግጅቱ…
Read More
Recent Comments